መባ (Meba)
Entrance : 40.00 ETB
 • General

  የፊልሙ ዓይነት፡- ድራማ
  ፀሐፊ፡- ቅድስት ይልማ
  ዳይሬክተር፡- ቅድስት ይልማ
  ፕሮዲዩሰር፡- ጋላክሲ ፊልም ፕሮዳክሽን
  ተዋንያን፡- አማኑኤል ሀብታሙ፤ እድልወርቅ ጣሰው፤ ዘሪቱ ከበደ እና ሌሎች
  የፊልሙ ርዝመት፡- 1፡38
  ይዘት፡- በአንድ ዓዕምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ ያሉ ህሙማኖች የምንሰጣቸውን ህክምና የምንሰጣቸው የሚፈልጉትን ሳይሆን የምንፈልገውን መሆኑን የሚያሳይ ፊልም ነው፡፡

  When
  ከ የካቲት 1 - የካቲት 15
  ሰኞ፡- ምሽት፡- በ1፡00 ማክሰኞ፡- በ12፡10
  ቅዳሜ፡- በ 9:00  
     

   

  Where
  ቦሌ አፍሪካ ጎዳና አለም ህንፃ ጀርባ
  Interest
 • Organizer

  Alem Creative Art Center was established in 2004 GC under Haile and Alem International PLC. It is located under Bole Sub City, Africa Avenue, behind Alem Building.  

 • Map